በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ ክልል በደረሰ የኤሌክትሪክ አደጋ 12 ሰዎች ሞቱ


ከአደጋው ሰለባዎች አንድ የሆኑት
ከአደጋው ሰለባዎች አንድ የሆኑት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በቅርቡ በትግራይ ክልል በኤሌክትሪክ ምክንያት በሰዎች ሕይወት ላይ በደረሰው አደጋ ጥልቅ ሃዘን እንደተሰማው በመግለፅ ቤተሰቦቻቸውን ላጡት ወገኖች ካሳ እንደሚከፍል ዛሬ አስታውቋል።

የአደጋው ሰለባዎች
የአደጋው ሰለባዎች

ተቋሙ ተመሳሳይ አደጋዎች እንዳይከሰቱ የመከላከል ስራ በመስራት ላይ እንደሚገፅም ገልጿል።

በአደጋው ምክንያት ቤተሰቦቻቸውን ያጡ ነዋሪዎችና የሚመለከተውን የመንግስት አካል በማነጋገር የተጠናከረ ዘገባ ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

በትግራይ ክልል በደረሰ የኤሌክትሪክ አደጋ ስምንት ሰዎች ሞቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:00 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG