በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አረፋ በኢትዮጵያ


አረፋ ኢትዮጵያ ውስጥ በብሄራዊ ደረጃ ሲከበር የዘንድሮው 1437 ኛው ዒድ አል አድሃ ለ41ኛ ጊዜ ነው፡፡

አረፋ ኢትዮጵያ ውስጥ በብሔራዊ ደረጃ መከበር ከጀመረ ዘንድሮ 41 ዓመቱ ነው፡፡

ለመጀመሪያ ጊዜ ብሔራዊ በዓል ሆኖ በ1967 ዓ.ም የተከበረው 1397ኛው ዒድ አል አድሃ ነበር፡፡

ንጉሤ አክሊሉና የእሥልምና መምኅሩ ሼኽ ኻሊድ ዩሱፍ ጥቂት ተጨዋውተዋል፤

ታሪኩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

አረፋ በኢትዮጵያ 8'10"
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:10 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG