በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዘንድሮው ዒድ አል ፈጥር በአዲስ አበባ በሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች ተከብሯል

የዘንድሮው ዒድ አል ፈጥር በአዲስ አበባ በሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች ተከብሯል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:02 0:00

የዘንድሮው ዒድ አል ፈጥር በአዲስ አበባ በሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች ተከብሯል

1ሺሕ445ኛው ዒድ አል ፈጥር፣ በአዲስ አበባ ስታዲየም እና በዙሪያው በርካታ የእስልምና እምነት ተከታዮች በተገኙበት በዒድ ሶላት እና በሌሎችም ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በብሔራዊ ደረጃ ተከብሯል።

የረመዳን ወር ለሙስሊም ምእመናን ልዩ መኾኑን የገለጹ የእምነቱ ተከታዮች፣ ቅዱሱን ወር እንደ ሃይማኖቱ አስተምህሮ ማሳለፋቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

አስተያየት ሰጪዎቹ፣ በኢትዮጵያ ያለው የጸጥታ መደፍረስ እልባት እንዲያገኝ ዘንድሮም የተማኅፅኖ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG