ዋሺንግተን ዲሲ —
"ኢትዮጵያዊነት" የተሰኘው የሲቪክ ድርጅት ባለፈው ቅዳሜና እሑድ ለሦስተኛ ጊዜ ያዘጋጀውን ሲምፖዚየም ሲልቨር ስፕሪንግ በሚገኘው በሸራተን ሆቴል አካሂዷል።
ሲምፖዚየሙ ምን ያህል የታለመለትን ግብ መቷል?
አዲሱ አበበ የኢትዮጵያዊነት ድርጅት ሊቀ መንበር የሆኑትን ዶ/ር እርቁ ይመርንና የሲምፖዚየሙን ሰብሳቢ ዶ/ር ሙላቱ ውብነህን ለኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ፕሮግራሙ አወያይቷል፡።
ዶ/ር ሙላቱ፣ በሲምፖዚየሙ ላይ ስለተገኘው ሕዝብ በመናገር ይጀምራሉ።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ