No media source currently available
በትግራይ ክልል የሚገኙ የጤና ተቋማት በፍጥነት ለአገልግሎት መዘጋጀት አለባቸው ሲሉ የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ማኅበራት ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ፍራንቸስኮ ሮካ ተናግረዋል። አሁን በትግራይ ያለው ሰብአዊ ሁኔታ ከጦርነቱ በፊት አንስቶ የነበሩ ችግሮች ድምር መሆኑን የተናገሩት ደግሞ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ፕሬዝዳንት አቶ አበራ ቶላ ናቸው።