በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ሪፖርት


ዳንሻ
ዳንሻ

ጦርነት በተካሄደባቸው የትግራይ ክልል እና አዋሳኝ አካባቢዎች ያለው ሁኔታ ወደ ሰብአዊ ቀውስ ሊያመራ እንደሚችል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አሳሰበ።

በጎንደር፥ በዳንሻ፥ እንደዚሁም በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ጨርጨር ወረዳ የሚገኙ የሲቪል ሰዎች

ደኅንነትና ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ ሰዎች ሁኔታ የተመለከተው ኮሚሽኑ አስቸኳይ ሰብአዊ እርዳታ እና ድጋፍ ሊቀርብ ይገባል ብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ሪፖርት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:57 0:00


XS
SM
MD
LG