በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢሰመጉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እንደሚያሳስቡት ገለፀ


ኢሰመጉ
ኢሰመጉ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ /ኢሰመጉ/ በሀገሪቱ የተለያዩ ክልሎች እየተፈጸሙ ያሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እንደሚያሳስቡት ገለፀ። ጉባዔው ባለፈው ሳምንት ባወጣው መግለጫ በንጹሃን ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች፣ ግድያዎች፣ ማፈናቀሎችና የመሰረተ ልማት አቅርቦት መስተጓጎል በበርካታ ክልሎች እየታዩ ናቸው ብሏል። ኢሰመጉ በኦሮሚያ፣ አማራ፣አፋር፣ ትግራይ እና ሶማሌ በአጠቃላይ በአምስት ክልሎች የሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ ያካሄደውን የመጀመሪያ ደረጃ ዳሰሳ ጥናት ውጤት ይፋ አድርጓል።

በሀገሪቱ ሰላም እንዲሰፍንና የዜጎች ሰብዓዊ መብቶችም እንዲከበሩ መንግሥት፣ የኃይማኖት አባቶችና ሁሉም ዜጋ የሚጠበቅባቸውን እንዲወጡም ጥሪ አቅርቧል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ኢሰመጉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እንደሚያሳስቡት ገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:06 0:00


XS
SM
MD
LG