አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ ሠብዓዊ መብት ኮሚሽን የመጓጓዣና የጸጥታ ችግር፣ በሃገሪቱ በተለያዩ ክፍሎች የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለመመርመር የሚያደርገውን ጥረት እንዳከበደው ኮሚሽነሩ ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ለቪኦኤ ገለጹ።
በትግራይ ክልል የተፈጸሙ የመብት ጥሰቶችን በተመለከቱ ገለልተኛ አካላቱ ዘገባዎቻቸውን ከማውጣታቸው በፊት ሌሎች ወገኖች ድምዳሜያቸውን ይፋ ባይደረጉ እንደሚሻልም ተናገሩ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡