በአባይ ወንዝ ላይ ከሚሠራው “ታላቁ የሚሊኒየም ግድብ” ግንባታ አንፃር በግብፅ በኩል ያለው አቋም የተሻለ መልክ እየያዘ መምጣቱን የኢትዮጵያው ረዳት ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ አስታወቁ።
ባለሥልጣኑ ለአገር ውስጥና የውጭ አገር ጋዜጠኞች የሰጡትን መግለጫ ዘጋቢአችን እስክንድር ፍሬው ተከታትሎአል፤
ዘገባውን ያዳምጡ፡፡
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሣለኝ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል።