በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የግብጽ ፕሬዚዳንት የጋዛ ግጭት ወደ ቀጣናው እንዳይስፋፋ አስጠነቀቁ


የግብጽ ፕሬዚዳንት የጋዛ ግጭት ወደ ቀጣናው እንዳይስፋፋ አስጠነቀቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:21 0:00

የግብጽ ፕሬዚዳንት የጋዛ ግጭት ወደ ቀጣናው እንዳይስፋፋ አስጠነቀቁ

የግብጽ ፕሬዚዳንት አብደል ፈታህ አል-ሲሲ፣ የመካከለኛው ምሥራቅ ቀጣና፣ “ጊዜውን የሚጠብቅ ፈንጂ ነው፤” ሲሉ፣ የጋዛ ግጭት እንዳይስፋፋ አስጠንቅቀዋል።

ግብጽ፣ በኢራን በሚደገፈው የየመን ሁቲ ሚሊሺያ የተላኩ እንደኾኑ የገለጸቻቸውን በርካታ ሰው ሠራሽ አውሮፕላኖች(ድሮኖች)፣ ባለፈው ሳምንት ዐርብ መትታ እንደጣለች አስታውቃለች። ኢራን በእጅ አዙር የምታንቀሳቅሰው የሊባኖሱ ሒዝቦላህም፣ ግጭቱ ከተጀመረበት ጊዜ አንሥቶ፣ በሰሜን እስራኤል ላይ፣ ሮኬቶችንና ሌሎች ቦምቦችን፣ በሰሜን እስራኤል ላይ ሲተኩስ ቆይቷል።

ይህም፣ በእስራኤል እና በሊባኖስ መካከል ግጭት ሊቀሰቅስ ይችላል፤ የሚል ስጋት ፈጥሯል።

ካይሮ የሚገኘው ዘጋቢያችን ኤድዋርድ ይራኒያን ያደረሰንን ዘገባ ነው፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG