በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የግብጹ ፕሬዚዳንት የደቡብ ሱዳንን የጸጥታ ባለሥልጣን ተቀብለው አነጋገሩ


የግብጽ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታሕ ኤል ሲሲ
የግብጽ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታሕ ኤል ሲሲ

የግብጽ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታሕ ኤል ሲሲ፣ ትላንት ማክሰኞ፣ የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት የጸጥታ አማካሪን በካይሮ ተቀብለው አነጋገሩ፡፡

ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር የተላከውን ደብዳቤ ለግብጹ ፕሬዚዳንት ያደረሱት ጄኔራል ቱት ጋልዋክ፥ በሁለትዮሽ አገራዊ ግንኙነት፣ የሱዳንን ግጭት ለማክተም በሚደረጉ ጥረቶች ላይ መወያየታቸውን፣ የግብጽ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ቃል አቀባይ አሕመድ ፋህሚ አመልክተዋል፡፡

XS
SM
MD
LG