በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር የሥራ ጉብኝት በግብፅ

FILE - Sudanese President Omar al-Bashir, center, Egyptian President Abdel-Fattah el-Sissi, left, and Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn, right, hold hands after signing an agreement on sharing water from the Nile River, in Khartoum, Sudan, Mar

የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለይፋ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ግብፅ ካይሮ ገብተዋል፡፡

የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለይፋ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ግብፅ ካይሮ ገብተዋል፡፡ ጠ/ሚኒስትሩ ወደ ካይሮ ያመሩት የኅዳሴውን ግድብ አስመልክቶ በግብፅና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ልዩነት መቋጫ ባልገኘበት ወቅት ነው፡፡

የግብፅ ወታደሮች ኤርትራ እንደሚገኙ የወጡ ዘገባዎችን እና ከሱዳን ጋር የገባችበት ፍጥጫም ከጠ/ሚኒስትሩ ጉብኝት ጋር የተገጣጠሙ ሌሎች ወቅታዊ ሁኔታዎች ናቸው፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቃባይ አቶ መለስ ዓለም ግን ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ከግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታ ኤልሲሲ ጋር የሚያደርጉት ውይይት ከወቅታዊ ሁኔታዎች ይልቅ ቀደም ብለው በተያዙ አጀንዳዎች ላይ እንደሚያተኩር ገልፀዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር የሥራ ጉብኝት በግብፅ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:03 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG