በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጠ/ሚኒስትር አብይ የሁለት ቀናት የግብጽ ቆይታ


ኢትዮጵያ የአባይን ውኃ ለልማት ስትጠቀም የግብፅንም ሆነ የሱዳን ፍላጎት እንደምትረዳና ድርሻቸውንም እንደምታከብር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አስታውቀዋል።

ኢትዮጵያ የአባይን ውኃ ለልማት ስትጠቀም የግብፅንም ሆነ የሱዳን ፍላጎት እንደምትረዳና ድርሻቸውንም እንደምታከብር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አስታውቀዋል።

ዶ/ር አብይ አሕመድ ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱ ሥልጣን ከመጡ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ግብፅ ተጉዘው በዚያ የሥራ ጉብኝት አድርገዋል።

በአባይ ወንዝ ላይ የሚገነባውን ኅዳሴ ግድብ አስመልክቶ ከግብፅ ጋር ያለው ልዩነት ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ዋነኛ ፈተናዎች አንዱ እንደሚሆን ሲነገር ቆይቷል።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ዛሬ አዲስ አበባ የደረሱትን ከግብፅ እሥር ቤቶች ያስለቀቋቸውን ሰላሣ ሁለት ኢትዮጵያዊያን ይዘው የገቡት እራሳቸው በበረሩበት አይሮፕላን አሳፍረው ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የጠ/ሚኒስትር አብይ የሁለት ቀናት የግብጽ ቆይታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:54 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG