በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች፣ በአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች ውስጥ ለመማር ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ይመጣሉ።
በልዩ ልዩ የአሜሪካ ግዛቶች በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ፣ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ያሉ ተማሪዎች፣ ለምን በአሜሪካ የትምህርት ተቋማት ለመማር እንደመረጡና ከአሜሪካ ባህል እና አኗኗር ጋራ ራሳቸውን ለማላመድ ምን እያደረጉ እንደኾነ፣ ቪኦኤ አነጋግሯቸዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም