ዋሺንግተን ዲሲ —
ከኢትዮጵያ ውጭ በሚኖሩ ኢትዮጵያዊይንና ትውልደ ኢትዮጵያ መዋጮና አመራር የሚንቀሳቀሰው የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ተረስት ፈንድ ለኮሮናቫየረስ መከላከያና ለኮቪድ19 ሕክምና የሚውሉ ቁሳቁስ ወደ ኢትዮጵያ መላኩን አስታወቀ።
ኢትዮጵያ የደረሰው ወደ አርባ ሚሊየን ብር ግምት ያለው አቅርቦት እንደሆነ ፈንዱ ትናንት ባወጣው የፕሬስ መግለጫ አመልክቷል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።