አዲስ አበባ —
ተቃዋሚው የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢዴፓ/ ከገዥው ፓርቲ ጋር እየተካሄደ ያለውን ድርድር መነሻ ያደረገ የአመራር ውዝግብ ውስጥ ገብቷል።
ሊቀመንበሩ ዶ/ር ጫኔ ከበደና ሌሎቹ ተደራዳሪዎች የፓርቲውን አቋም እያንፀባረቁ ባለመሆናቸው በብሔራዊ ምክር ቤቱ ስብሰባ ከኃላፊነት ዝቅ መደረጋቸውን አዲስ እንደተመረጡ የተናገሩ አመራሮች ገልፀዋል።
የብሔራዊ ምክር ቤቱ ስብሰባ ሕገወጥ መሆኑን የገለፁት ዶ/ር ጫኔ ከበደ በበኩላቸው አሁንም የፓርቲው ሊቀመንበር መሆናቸውንና፤ ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት እንደሚወስዱት ነው የተናገሩት።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡ `
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ