በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢቦላ ሕክምናና እንክብካቤዎች


ደረጀ የሕክምና ሥርዓትና አቅርቦት ባለቸው የበለጸጉ አገሮች እና በወረርሽኙ በተጠቁት የምዕራብ አፍሪቃ አገሮች ለኢቦላ ሕሙማን የሚሰጠው ሕክምናና እንክብካቤ የውይይቱ ትኩረት ነው።

የሙከራ ሕክምናና ክትባቶች፤ በእስካሁኑ የበሽታው ሕክምና የሠሩና ያልሰመሩ ጥረቶች በተከታታይ ፕሮግራሙ ይቃኛሉ።

ዶ/ር ብስራት በሃዋርድ ዩኒቨርሲቲ የፋርማሲ ትምህርት ቤት ተባባሪ ፕሮፌሰርና የመድሃኒቶች መረጃ አገልግሎት ክፍል ዲሬክተር ናቸው።

XS
SM
MD
LG