በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አብዛኛው የዩናይትድ ስቴትስ ግዛት በከፍተኛ የፀሀይ ቃጠሎ ውስጥ ነው


አብዛኛው የዩናይትድ ስቴትስ ግዛት በከፍተኛ የፀሀይ ቃጠሎ ውስጥ እንደሚገኝ፣ የአየር ንብረት ተቆጣጣሪዎች /ሚቲዮሮሎጂስቶች/ አስታወቁ።

መካከለኛውና ሰሜን ምዕራብ US ውስጥ ያለው የቅዳሜና እሑድ ሙቀት፣ ከፍተኛውን ደረጃ እንደሚይዝ ታውቋል።

ከ87 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ አሜሪካውያን የሚገኙት ደግሞ፣ ነገ ቅዳሜ ሙቀቱ ከፍተኛ ደረጃ ላይ በሚደርስባቸው ግዛቶች ውስጥ እንደሆነም ታውቋል።

ለምሳሌ እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የነገው የሙቀጥ መጠን 43.3 ዲግሪ ሴንትግሬድ እንደሚሆን ነው የተገለጸው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG