በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መዩ ሙሉቄ 41 ሰዎች ተገደሉ

ምሥራቅ ሐረርጌ
ምሥራቅ ሐረርጌ

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መዩ ሙሉቄ ወረዳ የታጠቁ ኃይሎች ባለፈው ዕሁድ በሰላማዊ ዜጎች ላይ በፈፀሙት ጥቃት 41 ሰዎች ሲገደሉ ሌሎች 20 ሰዎች ቆስለዋል ሲሉ የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ገልጿል፡፡

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መዩ ሙሉቄ ወረዳ የታጠቁ ኃይሎች ባለፈው ዕሁድ በሰላማዊ ዜጎች ላይ በፈፀሙት ጥቃት 41 ሰዎች ሲገደሉ ሌሎች 20 ሰዎች ቆስለዋል ሲሉ የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ገልጿል፡፡

የዞኑ የኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ ምስኪ መሐመድ ጥቃቱን የፈጸሙት የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይሎች ናቸው ሲሉ ለቢቢሲ ጠቁመዋል።

በጥቃቱ ሥጋት ምክንያት በርካታ ሰዎች ከአከባቢው መሰደዳቸውንም ኃላፊዋ ተናግረዋል፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG