በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በምሥራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች የአካባቢውን ሰላም በጋራ ለማስከበር ተስማሙ


የምሥራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች የአካባቢውን ሰላም ቀድሞ ወደነበረበት ለመመለስ በጋራ ለመሥራት ተስማምተዋል፡፡

የምሥራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች የአካባቢውን ሰላም ቀድሞ ወደነበረበት ለመመለስ በጋራ ለመሥራት ተስማምተዋል፡፡ የኦሮሚያ፣ የሶማሊ፣ የሐረሪ ክልሎችና የድሬዳዋ አስተዳደር የፖለቲካና የፀጥታ አመራሮች እንዲሁም የምሥራቅ ዕዝና የፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች በተሳተፉበት በዚህ የአንድ ቀን መድረክ ላይ የምሥራቅ ዕዝ የመነሻ ጹሑፍ አቀርቧል፡፡

በመድረኩ ላይ በምሥራቅ ኢትዮጵያ አሉ የተባሉ የፀጥታ ችግሮች ቀርበው ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ የሶማሌ እና የኦሮሚያ ክልል አመራሮች አንዱ በሌላው ላይ በርካታ ክሶችን ሲያሰሙ የዋሉበት መድረኩ በመጨረሻ ተቀናጅተው ለመሥራት በመስማማት ተጠናቋል፡፡ የድሬዳዋው ሪፖርተራችን አዲስ ቸኮል ዝርዝር አለው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በምሥራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች የአካባቢውን ሰላም በጋራ ለማስከበር ተስማሙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:44 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG