ዋሺንግተን ዲሲ —
የአሁኑ የኢንተርኔት ወንጀል ቡድን የሌብነት ተግባር የከሸፈው የህግ አስከባሪ ኃይሎች በዓለም ደረጃ ባደርጉት ትብብር መሰረት ነው።
የቡልጌርያ፣ የጆርጂያ፣ የካዛኽስታን፣ የሞልዶቫ፣ የሩስያና የኡክራይን የሳይበር ሌቦች መረብ /GozNym/ የታባለውን ፕሮግራም ተጠቅመው አብዛኞቹ በአሜሪካና በአውሮፓ ከሚገኙ ባንኮችና የንግድ ተቋማት ከ41,000 በላይ ከሆኑ ሰዎች ገንዘብ ለመስረቅ ተጠቅመዋል።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ