ዋሺንግተን ዲሲ —
በመላው ዓለም ክርስትያኖች ዕለተ ስቅለትን ዛሬ አክብረው ውለዋል፡፡
የጥንታዊቱ እየሩሳሌም የኮብልስቶን መንገዶች ዛሬ ከዓለም ዙሪያ በተሰበሰቡ ክርስቲያን ምዕመናን ተጣብበው ውለዋል፡፡ የእየሱስ ክርስቶስ መከራና ስቅለትን የተቀበለበት ዕለትና ሥፍራም ነውና፡፡
ወንጌሉን እያነበቡና እየዘመሩ በቅዱስ መስቀሉ 14 ምዕራፎች የተጓዘንትን የመጨረሻውን መንገዱን ደግመዋል - ሕዝበ ክርስቲያኑ፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ