አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
በአማራ ክልል ምስራቃዊ አካባቢዎች ላይ የደረሰው የመሬት መንሸራተትና መስረግ አደጋ ከአንድ ሽህ ሄክታር በላይ በዘር የተሸፈነ እና የግጦሽ መሬት ከጥቅም ውጭ ማድረጉን በሰሜን እና ደቡብ ወሎ እንዲሁም በሰሜን ሸዋ ዞኖች የሚገኙ የየአካባቢዎቹ ባለሥልጣናት አስታወቁ፡፡
ባለስልጣናቱ እንዳስረዱት በአደጋው ስምንት ሽህ የሚሆኑ ሰዎች ተጎጅ ሲሆኑ አብዛኞቹ ለመፈናቀል ተዳርገዋል፡፡
መድረክ / ፎረም