ዋሽንግተን ዲሲ —
በሥራቅ አፍሪካ ድርቅ ሰብል ከመሰብሰቡ በፊት እንዲጠወልግ በማድረጉ ዋና የሚባሉት ምግቦች ዋጋ አሻቅቡዋል። የተባበሩት መንግሥታት የምግብና እርሻ ድርጅት /FAO/ በሁኔታው ቤተሰቦችና አርብቶ አደሮች እየተሰቃዩ ነው ብሎአል።
ድርጅቱ ያወጣው ሪፖርት በኢትዮጵያ ኬንያ፣ ሶማሊያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኡጋንዳና ታንዛኒያ የበቆሎ ፣ ማሽላና ሌሎች ሰብሎች ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል ይላል፡
ዝርዝርሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ