በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእሁዱ የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ አደጋ፣ የምርመራው ሂደት፣ የቦይንግ ኩባንያና ቀጣዩ ምዕራፎች


ፕሮፌሰር ነባል ተናጂ
ፕሮፌሰር ነባል ተናጂ

"ባየሁት በእጅጉ ነው የተደመምኩት። እጅግ የዘመነ የሥልጠና ማዕከል፣ ምሥለ በረራ ማሳሪያዎች ብቻ ሳይሆን ባለሞያዎቻቸውም በጣም ብቁና የተዋጣላቸው መሆናቸውን ነው ያየሁት።" የበረራ ጉዳዮች አዋቂው ፕሮፌሰር ነባል ተናጂ ናቸው የኢትዮጵያ ዓየር መንገድን ጎብኝተው ይህን ያሉት።

ለ157ቱ ተሳፋሪዎቹ እልቂት ምክኒያት ለሆነው ለእሁዱ የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ቦይንግ 737 ማክስ የመከስከስ አደጋ መንስኤ ፍለጋው ተያይዟል።

ፈራ ተባ ስትል ቆይታ በመጨረሻው በትላንትናው ዕለት የወሰነችውን ዩናይትድ ስቴትስን እና እርሷን ተከትላ የተቀረውን ዓለም ተቀላቀለችውን ሜክሲኮን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ ያአሚገኙ አገሮች በሙሉ .. የምርመራው ውጤት እስኪታወቅ ድረስ አውሮፕላኑ እንዳይበር አድርገዋል።

ለመሆኑ የአደጋው መንሴ ምን ድነው? .. መልስ ፍለጋው ተጀምሯል። የበረራ ዕገዳውስ ምን አስከትሎ ይሆን? …

የበረራ አደጋዎችን መንስኤ ለመርመር በታለመ ቅንብር የዘመናዊውን አውሮፕላን የቴክኖሎጂ ጠባይና የቦይንግን ታሪክ መለስ ብለን በመቃኘት የበረራ ጉዳዮች አጥኝውን ግምገማ እንከተላለን።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የእሁዱ የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ አደጋ፣ የምርመራው ሂደት፣ የቦይንግ ኩባንያና ቀጣዩ ምዕራፎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:14 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG