ዩናይትድ ስቴትስ፣ በቅርቡ ወደ እስራኤል ሊላክ የነበረን የጦር መሣሪያ ለጊዜው እንዲታገድ አድርጋለች፡፡ በአሁኑ ወቅት ደግሞ የጋዛው ጦርነት፣ በዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንታዊ የምርጫ ዘመቻ ላይ ጎልተው የሚሰሙ የጦፉ ንግግሮች አካል ኾኗል።
ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ ጉዳዩን አስመልክቶ የያዙትን አቋም የተቹት የፖለቲካ ተቀናቃኛቸው የሪፐብሊካኑ ዕጩ ዶናልድ ትረምፕ፣ አንዳንድ የፓርቲያቸውን አባላት ተቀላቅለዋል።
ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሌሲያስ ያደረሰችንን ዘገባ አሉላ ከበደ ወደ አማርኛ መልሶታል።
መድረክ / ፎረም