በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ መራጮች "ከፍ ያለ እና ተለዋዋጭ" የደህንነት ሥጋቶች ከፊታቸው ይጠብቃቸዋል


የአሜሪካ መራጮች "ከፍ ያለ እና ተለዋዋጭ" የደህንነት ሥጋቶች ከፊታቸው ይጠብቃቸዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:49 0:00

ነገ ማክሰኞ በዩናይትድ ስቴትስ የሚካሄደው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ በሀገሪቱ ከዚህ ቀደም ታይቶ የማያውቅ እንደሚሆን ተነግሮለታል፡፡ የሀገሪቱ የጸጥታ እና የደህንነት ባለስልጣናትም መራጮች ድምጻቸውን የሚሰጡት ከሀገር ውስጥም ሆነ ከውጪ የተቀኑ አደጋዎች እጅግ ከፍተኛ እና ተለዋዋጭ የሆነ የስጋት ድባብ በፈጠሩበት ሁኔታ እንደሆነ ይናገራሉ።

የብሔራዊ ጸጥታ ጉዳዮች ዘጋቢ ጄፍ ሴልድን ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG