ፕሬዚደንት ጆ ባይደን እና የቀድሞው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ በዚህ ሳምንት በማዕከላዊ ምዕራቧ ዊስከንሲን ግዛት በተካሂዱት የየፓርቲዎቻቸው ቅድመ ምርጫዎች አሸንፈዋል።
የፓርቲዎቻቸውን ዕጩነት ያረጋገጡት ሁለቱ ተፎካካሪዎች የፕሬዚደንታዊ ምርጫውን ውጤት ሊወስኑ ከሚችሉት ጥቂት ግዛቶች መካከል አንዷ የሆነችውን የዊስከንስን መራጮችን ድምጽ ለማግኘት ፉክክሩን ተያይዘውታል። የቪኦኤው ስካት ስተርንስ የሁለቱም ወገኖች የምርጫ ዘመቻዎች የያዙትን ጥረት የሚዳስስ ዘገባ አጠናቅሯል።
ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም