በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሬዝደንታዊ ዕጩ ትረምፕ ከግድያ ሙከራ በኋላ የታዩበት የሪፐብሊካን ፓርቲ ብሔራዊ ጉባኤ

ፕሬዝደንታዊ ዕጩ ትረምፕ ከግድያ ሙከራ በኋላ የታዩበት የሪፐብሊካን ፓርቲ ብሔራዊ ጉባኤ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:59 0:00

ፕሬዝደንታዊ ዕጩ ትረምፕ ከግድያ ሙከራ በኋላ የታዩበት የሪፐብሊካን ፓርቲ ብሔራዊ ጉባኤ

ትላንት ሰኞ የተከፈተው የሪፐብሊካን ፓርቲ ብሔራዊ ጉባኤ፣ የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ በኅዳሩ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የፓርቲው ዕጩ እንዲኾኑ በይፋ ሠይሟል፡፡

ትረምፕም፣ የግድያ ሙከራ በተደረገባቸው በሁለተኛው ቀን፣ በሪፐብሊካን ፓርቲው ብሔራዊ ጉባኤ ላይ በምሽት በመገኘት ለሕዝብ ታይተዋል።

የቪኦኤዋ ካሮሊን ፕረሱቲ ከምልዎኪ፣ ውስከንሰን የላከችውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG