የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ከሪፐብሊካኑ ተፎካካሪያቸው ከቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋራ ባደረጉት ፕሬዝዳንታዊ ክርክር ደካማ አፈፃፀም ወዲህ በያዝነው ሳምንት ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ምክር ቤት መመለሳቸው ነው።
የአሜሪካ ድምትጿ የምክር ቤት ጉዳዮች ዘጋቢ ካትሪን ፕሰን ባይደን የዲሞክርት ፓርቲያቸው እጩ ሆነው እንዳይቀጥሉጥሪዎች ዙሪያ ከካፒቶል ሂል ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም