የኒኪ ሄሊ ደጋፊዎች ድምጽ በፕሬዝደንት ምርጫው ማን እንደሚያሸንፍ ሊወስን ይችል ይሆናል

ፎቶ ፋይል፦ የቀድሞዋ ይዩናይትድ ስቴትስ ደቡብ ካሮላይና ክፍለ ግዛት አገረ ገዢ ኒኪ ሄሊ
ፎቶ ፋይል፦ የቀድሞዋ ይዩናይትድ ስቴትስ ደቡብ ካሮላይና ክፍለ ግዛት አገረ ገዢ ኒኪ ሄሊ

የቀድሞዋ ይዩናይትድ ስቴትስ ደቡብ ካሮላይና ክፍለ ግዛት አገረ ገዢ ኒኪ ሄሊ ከፕሬዝደንታዊ ምርጫው ዕጩ ተፎካካሪነት ከወጡ ረጅም ጊዜ ቢሆናቸውም አሁንም የሪፐብሊካን መራጮችን ድጋፍ መሳባቸውን ቀጥለዋል።

የኒኪ ሄሊ ደጋፊዎች ድምጽ በፕሬዝደንት ምርጫው ማን እንደሚያሸንፍ ሊወስን ይችል ይሆናል

No media source currently available

የአሜሪካ ድምጿ ዶራ ሜኩዋር ባጠናቀረችው ዘገባ በመጪው ምርጫ ከፕሬዝደንት ጆ ባይደን እና ከቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ማንኛቸው እንደሚያሸንፉ የኒኪ ሄሊ ደጋፊዎች ድምጽ እንዴት ሊወስን እንደሚችል ትዳስሳለች።

XS
SM
MD
LG