በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባይደንና ትረምፕ ብርቱ ፉክክር በሚታይባት ፔንስልቪንያ ዘመቻቸውን አጧጡፈዋል

ባይደንና ትረምፕ ብርቱ ፉክክር በሚታይባት ፔንስልቪንያ ዘመቻቸውን አጧጡፈዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:50 0:00

ባይደንና ትረምፕ ብርቱ ፉክክር በሚታይባት ፔንስልቪንያ ዘመቻቸውን አጧጡፈዋል

በአሜሪካ በመጪው ኅዳር የሚደረገውን የፕሬዝደንታዊ ምርጫ ውጤት ከሚወስኑ ጥቂት ግዛቶች መካከል ፔንስልቬንያ አንዷ ነች።

ፕሬዝደንት ጆ ባይደን እና ተፎካካሪያቸው ዶናልድ ትረምፕ ግዛቲቱን ለማሸነፍ ምን እያደረጉ እንደሆነ የቪኦኤው ስካት ስተርንስ ቃኝቷል።

እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG