በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኬኔዲ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ ለዋና ተፎካካሪዎች እንደ አሰናካይ ታይቷል


 የኬኔዲ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ ለዋና ተፎካካሪዎች እንደ አሰናካይ ታይቷል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:32 0:00

የኬኔዲ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ ለዋና ተፎካካሪዎች እንደ አሰናካይ ታይቷል

አንዳችም የጋራ ነገር የሌላቸው የሚመስሉት፣ የዶናልድ ትራምፕ እና የጆ ባይደን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዘመቻዎች፣ በአንድ ነገር ግን ይስማማሉ፡፡

ይኸውም፣ የታወቀ የፖለቲካ ታሪክ ካለው ቤተሰብ ወገን የኾኑትና በጥብቅና ሞያ የሚተዳደሩት የማኅበረሰብ አንቂ ሮበርት ኤፍ ኬኔዲ ጁኒየር፣ ፕሬዚዳንታዊ ተፎካካሪ ኾነው የመቅረባቸው ጉዳይ ነው።

የአሜሪካ ድምፅ የብሔራዊ ጉዳዮች ዋና ዘጋቢ ስቲቭ ኸርማን፣ ከኋይት ሐውስ ባደረሰን ዘገባ እንደጠቆመው፣ ሁለቱም ጎራዎች፣ ኬኔዲን፥ በመጪው ኅዳር ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የማሰናከል ሚና እንዳሚኖረው ሰው አድርገው ይመለከቷቸዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG