No media source currently available
ሰው ሠራሽ ብልኀት በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ትልቅ ሚና እየተጫወተ ነው
አስተያየቶችን ይዩ
Print
እ.አ.አ በ2024 ኅዳር ወር ለሚካሔደው 47ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ፣ ዕጩዎቹ ጆ ባይደንና ዶናልድ ትራምፕ፣ መራጮችን ለመሳብ ሰው ሠራሽ ብልኀት(አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) እየተጠቀሙ ነው።
የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ስካት ስተርንስ፣ በአሜሪካ ምርጫ ሒደት ውስጥ ማሽኖችን በማበጀት ስለሚሠሩ ሥራዎች አጠናቅሮ ያደረሰን ነው።
መድረክ / ፎረም