በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የባይደን “የምርጫ ዘመቻ” ፍልሰተኛ ቤተሰቦችን የሚለያየውን የትረምፕ ፖሊሲ ተቸ

የባይደን “የምርጫ ዘመቻ” ፍልሰተኛ ቤተሰቦችን የሚለያየውን የትረምፕ ፖሊሲ ተቸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:18 0:00

የባይደን “የምርጫ ዘመቻ” ፍልሰተኛ ቤተሰቦችን የሚለያየውን የትረምፕ ፖሊሲ ተቸ

በዩናይትድ ስቴትስ የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን “የምርጫ ዘመቻ”፣ የላቲን አሜሪካ ዝርያ ላላቸው መራጮች የታቀደ ዐዲስ ቅስቀሳ ጀምሯል፡፡

በኢንተርኔት መገናኛ ላይ የወጣው ማስታወቂያ፣ በዩናይትድ ስቴትስ እና ሜክሲኮ ደንበር ላይ፣ ፍልሰተኛ ቤተሰቦችን የሚነጣጥለውን የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕን ጥብቅ ፖሊሲ ለመራጮቹ ለማስታወስ የታለመ ነው።

አሊን ባሮስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG