በኢንተርኔት መገናኛ ላይ የወጣው ማስታወቂያ፣ በዩናይትድ ስቴትስ እና ሜክሲኮ ደንበር ላይ፣ ፍልሰተኛ ቤተሰቦችን የሚነጣጥለውን የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕን ጥብቅ ፖሊሲ ለመራጮቹ ለማስታወስ የታለመ ነው።
አሊን ባሮስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።