ዋሺንግተን፤ ዲሲ —
ሦስት ሽህ ኪሎሜትር የከነፈው አቧራ ሜክሲኮና ፍሎሪዳን ጨምሮ በተለያዩ የደቡብ ምሥራቅ ዩናይትድ ስቴትስ አካባቢዎች ላይ እስከሚቀጥለው ሣምንት አጋማሽ ድረስ እንደሚቆይ ተነግሯል።
ማዕበሉ በተለይ የመተንፈሻ አካላት መታወክና የልብ ህመም ላለባቸው ሰዎች እጅግ አደገኛ መሆኑን የገለፁት ባለሥልጣናት ሰዉ አፍና አፍንጫውን እንዲሸፍን እየመከሩም ነው።