በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለድርቁ ለቀረበው የዕርዳታ ጥሪ እስካሁን ከለጋሾች የተገኘ ምላሽ እንደሌለ ተገለፀ


በሶማሊያ ድንበር ላይ በ2016 የምግብ እርዳታ ሲቀበል
በሶማሊያ ድንበር ላይ በ2016 የምግብ እርዳታ ሲቀበል

የተጠየቀው ገንዘብ ካልተገኘ መንግስትት፣ የግል ባለሃብቱና ሕብረተሰቡ በጋራ ይሸፍኑታል ተብሏል። ለሶማሌላንድ የተሰጠው እርዳታም አጋርነታችንን ለማሳየት ነው ብለዋል።

በኢትዮጵያ አምስት ክልሎች የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋምና ለ5.6 ሚሊየን ሕዝብ የዕለት ደራሽ የምግብ ዕርዳታ ለማቅረብ ከተያዘው 1 ቢሊዮን ዶላር ውስጥ እስካሁን ከለጋሾች ምንም የተገኘ ምላሽ እንደሌለ የብሔራዊ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።

መንግሥት በጣም አስቸኳይ የምግብ እርዳታ የሚያስፈለጋቸውን ወረዳዎች ለይቶ በማውጣት ከፌደራልና ከክልል በተመደበ 80 ሚሊዮን ዶላር ሕዝቡን መመገብ መጀመሩንም ጨምሮ አስታውቋል።

የተጠየቀው ገንዘብ ካልተገኘ መንግስትት፣ የግል ባለሃብቱና ሕብረተሰቡ በጋራ ይሸፍኑታል ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

ለድርቁ ለቀረበው የዕርዳታ ጥሪ እስካሁን ከለጋሾች የተገኘ ምላሽ እንደሌለ ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:04 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG