በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢራቅ ወደ ሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ጦር ሰፈር የተላኩ ድሮኖች ተመቱ

ትናንት ሰኞ ኢራቅ ውስጥ በባግዳድ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ በሚገኝ የዩናይትድ ስቴትስ ወታደራዊ ይዞታ አቅራቢያ ሲበሩ ነበር የተባሉ ሁለት መሳሪያ የተገጠመላቸው ድሮኖች ተመተው መውደቃቸውን ተገለጸ፡፡

መግለጫውን የሰጡት የኢራቅ ደህንነት ባለሥልጣናት በጥቃቱ የደረሰ ጉዳት አለመኖሩን ጠቅሰዋል፡፡

የድሮን ጥቃቱ ሊካሄድ የነበረው ኢራንና ተባባሪዎችዋ ኢራቅ ውስጥ የተገደሉትን የኢራን ጀኔራል ቃሲም ሶሌማኒን ሁለተኛ ዓመት በሚያከብሩበት መሆኑን ተመልክቷል፡፡

ጀኔራሉ የተገደሉት በተመሳሳይ የአውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ በፕሬዚዳንት ትራምፕ ትዕዛዝ በተላለፈ የድሮን ጥቃት መሆኑ ይታወሳል፡፡

XS
SM
MD
LG