በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዴሞክራቲክ ሪፖብሊክ ኮንጎ ምርጫ

ኪንሻሳ ኮንጎ
ኪንሻሳ ኮንጎ

የዴሞክራቲክ ሪፖብሊክ ኮንጎ የምርጫ አስፈፃሚ ባለሥልጣናት ለረጅም ጊዜ ሲጓተት የቆየውን የሀገሪቱን የፕሬዚደንታዊ ምርጫ ለማስፈፀም፤ የኢሌክትሮኒክ የድምፅ መስጫ ሥርዓት ለመዘርጋት አቅደዋል፤ ፈተናቸውም በዝቷል።

የዴሞክራቲክ ሪፖብሊክ ኮንጎ የምርጫ አስፈፃሚ ባለሥልጣናት ለረጅም ጊዜ ሲጓተት የቆየውን የሀገሪቱን የፕሬዚደንታዊ ምርጫ ለማስፈፀም፤ የኢሌክትሮኒክ የድምፅ መስጫ ሥርዓት ለመዘርጋት አቅደዋል፤ ፈተናቸውም በዝቷል።

ከሰባት ዓመት በፊት የተካሄደው ምርጫ ከፍተኛ የፖለቲካ ውዝግብ ያስነሳባት የማዕከላዊ አፍሪካዊት ሀገር በመጭው ዓመት ታኅሣሥ ወር ምርጫ ልታካሂድ ዕቅድ ይዛለች፣ ለዚያውም እንደገና ካልተራዘመ ትላለች የአሜሪካ ድምጿ አኒታ ፓወል ከኪንሻሳ።

ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

የዴሞክራቲክ ሪፖብሊክ ኮንጎ ምርጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:52 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG