በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኮንጎ የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እየሸመገለች ነው


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የኮንጎ ዲሞክራስያዊት ሪፖብሊክ የምርጫው ጊዜ በመተላለፉ ምክንያትም በሀገሪቱ የሰፈነውን ውጥረት ለማርገብ የሚካሄደውን ንግግር፣ የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን እየሸመገለች መሆኗ ተገለፀ።

የፕሬዚዳንት ጆሴፍ ካቢላ የስልጣን ጊዜ በመጪው ሰኞ ያበቃል፣ ይሁንና ከሁለት ዓመታት በኋላ ምርጫ እስከሚካሄድበት ጊዜ ድረስ ካቢላ፣ በስልጣን ላይ እንዲቆዩ፣ አብዛኞቹ ተቃዋሚዎች አይፈልጉም።

የአሜሪካ ድምፅ ሬድዮ ዘጋቢ ኤሚሊ ሎብ ከኪንሻሳ በላከችው ሪፖርት ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን፣ በኮንጎ ዲሚክራስያዊት ሪፖብሊክ የፖለቲካ ትርምስ ውስጥ ስለተጫወተችው፣ ተፅዕኖ አሳዳሪ ሚና፣ ዘግባለች።

XS
SM
MD
LG