በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከኦህዴድ ሹም ሽር ጋር በተያያዘ ከዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ


ከዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ
ከዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ

ቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ነበሩ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በኦህዴድ ውስጥ የተደረገው ሹም ሹር ምን እንደምታ እንዳለው አስተያየር እንዲሰጡ ተጠይቀዋል።

የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ነበሩ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በመንግሥት የሥልጣን አመራር ዘመናቸውም የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) የፓርቲ አባልና ሥራ አስፈጻሚ አባልና ከፍተኛ አመራር ነበሩ።

በኦህዴድ ውስጥ የተደረገው ሹም ሹር ምን እንደምታ እንዳለው አስተያየር እንዲሰጡ ተጠይቀዋል።

ጽዮን ግርማ አነጋግራቸዋለች።

ከኦህዴድ ሹም ሽር ጋር በተያያዘ ከዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:17 0:00

XS
SM
MD
LG