መቀሌ —
“የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት ያለው አማራጭ በትግራይ ክልል “ቀረበለት” ያሉትን ቅድመ ሁኔታ "ተቀብሎ መደራደር ካልሆነ ግን መደምሰስ ነው” ሲሉ በትግራይ የክልሉ ፕሬዚዳንት፤ በፌዴራሉ መንግሥት ደግሞ በአሸባሪነት የሚወነጀሉት ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ተናገሩ።
ከትግራይ ቴሌቭዥን ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ የተከታተለው የመቀሌው ዘጋቢያችን ሙልጌታ አጽብሃ ተከታዩን አጠናቅሯል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።