በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፊስቱላ ሆስፒታል መስራች ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ


የፊስቱላ ሆስፒታል መስራች ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን
የፊስቱላ ሆስፒታል መስራች ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን

የፊስቱላ ሆስፒታል መስራች ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

የኢትዮጵያ የፌስቱላ ሆስፒታል መስራች ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን በ96 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ገለፁ።

ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን “ፌስቱላ ኢትዮጵያ” የተባለ ግብረሰናይ ድርጅት በማቋቋም ከ60 ዓመት በላይ የፌስቱላ ህክምናን በኢትዮጵያ ሰጥተዋል።

ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን የኢትዮጵያ የክብር ዜግነት፤ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ተበርክቶላቸዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG