በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዶ/ር አብይ አሕመድ የጂቡቲ፣ ሱዳንና ኬንያ ጉብኝት

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ በጂቡቲ ጀምረው ሱዳንና ኬንያን በጎበኙበት ወቅት የኢኮኖሚና ሌሎች ሥምምነቶች ማድረጋቸው የሚታወቅ ነው። በተለይም ከጂቡቲ ጋር ቀደም ብሎ የታቀድው የኢኮኖሚ ውሕደት ሊፋጠን የሚችልበት ሁኔታ ፈጥሯል ተብሏል።

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ በጂቡቲ ጀምረው ሱዳንና ኬንያን በጎበኙበት ወቅት የኢኮኖሚና ሌሎች ሥምምነቶች ማድረጋቸው የሚታወቅ ነው። በተለይም ከጂቡቲ ጋር ቀደም ብሎ የታቀድው የኢኮኖሚ ውሕደት ሊፋጠን የሚችልበት ሁኔታ ፈጥሯል ተብሏል።

ስለጉዳዩ ትንተና እንዲያቀርቡልን ሁለት የኢኮኖሚ ምሁራንን ጋብዘናል።

ዶ/ር ሰይድ ኑሩ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚክ አሶሴሽን የማክሮ ኢኮኖሚ ተመራማሪ ናቸው። ዶ/ር እዮብ ኃይሌ ደግሞ በአዳማ ዩኒቨሲቲ ቢዝንስ ፋከልቲ ያስተምራሉ። ኢትዮጵያ ከጅቡቲ ጋርም ሆነ ከሌሎቹ የምሥራቅ አፍሪካ ሀገሮች ጥብቅ የኢኮኖሚ ሥምምነት ስትመሰረት ብሎም ወደ ኢኮኖሚ ውሕድት ቢያመሩ የጋራ የሆነ የፖለቲካ ኢኮኖሚ መስርተዋል ማለት እንደሆነና ወደ ጦርነትና ወደ ግጭት እማይጉቡበት ጥብቅ ግንኙነት ሊፈጠር እንደሚችል ምሁራኑ አስገንዝበዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የዶ/ር አብይ አሕመድ የጂቡቲ፣ ሱዳንና ኬንያ ጉብኝት
please wait

No media source currently available

0:00 0:30:41 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG