ዋሺንግተን ዲሲ —
ታይም መጽሔት፣ ተመራጩን የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን 2016 “የዓመቱ ምርጥ ሰው” ብሎ መሰየሙ ውድድሩን ለተከታተሉ አሜሪካውያንም ሆነ በመላው ዓለም ለሚገኙ ብዙ ሚልዮን ሕዝብ አዲስ አልሆነባቸውም።
የቪኦኤው ብሔራዊ ጉዳዮች ዘጋቢ ጄም ማሎኒ እያለቀ ባለው የ2016 ዓ.ም ከነበሩ ዋና ዋና ጉዳዮች አንዱንና፣ ዶናልድ ትራምፕ 45ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ለመሆን ሲወዳደሩ ከገጠሟቸው ፈተናዎች መካከል ጥቂቶቹን፣ መለስ ብሎ ይቃኛል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡