ዶናልድ ትረምፕ ዛሬ ቃለ መሐላ ፈጽመው 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ኾነዋል። ወደሥልጣን የተመለሱበት ሁኔታ ታሪካዊ በሚል በመገለጽ ላይ ነው። ትረምፕ፣ ክፍፍሉ እየጨመረ ባለበት አገር ውስጥ፣ የሪፐብሊካን ፓርቲውን ቅርጽ ለመቀየር የፈጀባቸው ከዘጠኝ ዓመት ያህል ብቻ ነው።
ትረምፕ ወደ ፖለቲካ ሥልጣን የተመለሱበትን ሂደት የቪኦኤዋ ቲና ትሪን ተመልክታዋለች፡፡
ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም