በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቤንሻንጉል ክልል በሰዎች ላይ የሚደርሰው ጥቃት መቋጫ አላገኘም


በቤንሻጉል ጉሙዝ ክልል በንጹሃን ዜጎች ላይ በየጊዜው የሚደርሰው ጥቃት አሁንም መቋጫ አላገኘም። የፌዴራል መንግሥቱ “ስግብግቡ ጁንታ” እያለ ከሚጠራው ህወሓት ቡድን ጋር ጦርነት ውስጥ ከገባም ሁለተኛ ሳምንቱን ይዟል። በእነዚህ ሳምንታትም ታድያ በቤንሻጉል ጉሙዝ ክልል ጥቃቱ ቀጥሎ ነው የታየው።

ከሰሞኑ በክልሉ ዱባጤ በተባለ ወረዳ በጉዞ ላይ የነበሩ 40 የሚጠጉ ንፁሃን ተገድለዋል። ከሁለት ቀናት በፊትም 3 ሰዎች ተገድለዋል። ዛሬም ወረዳ በተባሉ አካባቢዎች ጥቃት ተፈፅሟል ይላሉ ስማቸው እንዲገለፅ ያልፈቀዱ የአካባቢው ነዋሪዎች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡

ቤንሻንጉል ክልል በሰዎች ላይ የሚደርሰው ጥቃት መቋጫ አላገኘም
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:54 0:00


XS
SM
MD
LG