ነቀምት —
በቤንሻንጉል ጉምዝ ካማሺ ከተማ የሚኖሩ የኦሮሞ ተወላጆች የትራንስፖርት እጥረትና የኑሮ ውድነት እንደገጣማቸው ተናገሩ፡፡
በአካባቢው የሚገኘው የማዘዣ ማዕከል በበኩሉ የፀጥታ ሁኔታው እየተሻሻለ በመምጣቱ ችግሮቹ ከዘላቂ ሰላም መስፈን ጋር የሚፈቱ ይሆናሉ፡፡
በአካባቢው የሚኖሩ የሁለቱም ብሄር ተወላጆች እርቅ እንዲፈጥሩ እየተሰራ መሆኑን የአካባቢው የማዘዣ ማዕከል አዛዡ ተናግረዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ