ባህር ዳር —
በኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል በተከሰተው ውከት ተፈናቅለው ወደ አማራ ክልል የሄዱ የክልሉ ተወላጆች በከፋ ችግር ላይ መሆናቸውን በሰላማዊ ሰልፍ ገልፀዋል።
ለክልሉ መንግሥት በተደጋጋሚ እየሄድን ብናመለክትም ከ1ወር በላይ መልስ ሳናገኝ ያለምንም ድጋፍ በየዘመዶቻችን ተጠግተን ተቀምጠናል።
ክልሉ በበኩሉ በቂ ባይሆንም ድጋፋ አድርጊያሁ በቀጣይም አደርጋለሁ ብሏል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ